Fana: At a Speed of Life!

ፖሊስ መጣልን እንጂ መጣብን እንዳይባል መስራት ይገባል – ኮሚሽነሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ፖሊስ እንኳን መጣልን እንጂ ለምን መጣብን እንዳይባል ሁሉንም ዜጎች በዕኩልነት ማገልገል ይገባል" ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ ለ6ኛ ዙር ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተር የተሸጋገሩ…

6 ሺህ የልብ ህሙማን የቀዶ ህክምና ወረፋ ላይ ናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮዎች ጋር የቀዶ ህክምና ወረፋን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ 4ኛው ምዕራፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል ።…

ኢትዮጵያ ለህብረቱ አጀንዳ 2063 መሳካት ሁለንተናዊ ድጋፍ ታደርጋለች- ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ አንድ አባል ሀገር እንዲሁም የህብረቱ መቀመጫ እንደመሆኗ ለአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 መሳካት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አዲስ…

በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የብረት ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሽንሌ ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የቶሚ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የመሰረት ድንጋዩን ባስቀመጡበት ወቅት÷የክልሉ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተከታታይ ከፍተኛ ዕድገት አስመዝግቧል – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተከታታይ ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ሀገራዊ የሪፎርም ሥራዎችና የተገኙ ውጤቶችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ÷ የኮቪድ-19…

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ510 አውቶብሶች አገልግሎት እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በ510 አውቶብሶች አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ገለፀ፡፡ ተቋሙ የተመሰረተበትን 10ኛ አመት በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። የአገልገሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ጂግሶ…

የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ለሀገር የብልፅግና ጎዞ የድርሻውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና ለሀገር ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ የድርሻውን እንዲወጣ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ተናገሩ። በወጭና ገቢ ንግድ እንዲሁም…

ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል- አይሻ መሀመድ(ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጡን ተከትሎ ለሀገርና ለሕዝብ የወገነ በላቀ መልኩ ግዳጅ መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሯ አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትሯ፥ ተቋማዊ አቅምን ለመገንባት በተከናወኑ የለውጥ…

ለውጡን ተክትሎ በፍትህ ዘርፉ ላይ መሠረታዊ የሚባሉ ለውጦች ተከናውነዋል-ወ/ሮ ሃና አርዓያ ስላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጡን ተክትሎ በፍትህ ዘርፉ ላይ መሠረታዊ የሚባሉ ለውጦች ተከናውነው በርካታ ስኬቶችም መመዝገባቸውን የፍትህ ሚኒስትሯ ሃና አርዓያ ስላሴ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በለውጡ ዓመታት በፍትህ ዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትንና የተገኙ ስኬቶችን…

የ”ሔር ኢሴ” በዩኔስኮ መመዝገብ የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን ፋይዳው የጎላ ነው-አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ"ሔር ኢሴ" በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ)መመዝገብ የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን የሚኖረው ፋይዳ የጎላ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና…