ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በድምቀት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ መገባቱን ጥምር የፀጥታ ሀይሉ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ቅዳሜ የሚከበረው የ2017 ዓ.ም ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ትውፊቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ጥምር የፀጥታ ሀይሉ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል፡፡
የፀጥታ አካላቱ ለሚያከናውኗቸው ተግባራት በተዘጋጀው ዕቅድ…