ጤና የፆም የጤና ጥቅሞች Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ላይ እንገኛለን። ፆም በበርካታ ህዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች ላይ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሁኑ ትውልድ በክሕሎታችን ብቻ ኢትዮጵያን ማነጽ እንችላለን – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሁኑ ትውልድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል ሳይጠበቅብን በክሕሎታችን ብቻ ኢትዮጵያን ማነጽ እንችላለን ሲሉ የሥራና ክሕሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተዘጋጀውን "ክህሎት ስለኢትዮጵያ" የፎቶግራፍ አውደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ እስከ ነገ ድረስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በየዓመቱ 15 ቢሊየን ብር ተመደበ Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በየዓመቱ 15 ቢሊየን ብር መመደቡን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገልጸዋል። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የተጠቃሚዎች ሽግግር እና የማስጀመር መርሐ-ግብር በጅማ ከተማ…
ፋና ስብስብ የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል? Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ እጅግ በርካታ ሊባሉ የሚችሉ አጀንዳዎችን እየተረከበ እንደሚገኝ ነው፡፡ እነዚህን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጋቢት የደም ልገሣ የንቅናቄ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢትን የደም ልገሣ ወር በማድረግ የንቅናቄ ሥራዎችን እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ከበጎ ፈቃደኞች ደምና ኅብረ-ህዋስ በማሠባሠብና ደኅንነቱን በማረጋገጥ ለተጠቃሚዎች እያሥተላለፈ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በእገታ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በህንድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያዊያን መካከል…
ስፓርት ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ Melaku Gedif Mar 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሌስተር ሲቲን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ማርክ ኩኩሬላ በ60ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 397 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲና ኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Mar 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያና ኦማን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 397 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። 255 ወንዶች፣ 40 ሴቶች እና 18 ጨቅላ ሕጻናት በድምሩ 313 ኢትዮጵያውያን በተያዘው ሳምንት ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማትና ለሌሎች ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ…