Fana: At a Speed of Life!

ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቃለች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ትርምስ በእጅጉ አሳሳቢ ነው ብሏል። ቤጂንግ ግጭቱን የሚያራግቡ እና ውጥረቶችን የሚያባብሱ…

የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር አኒል ኩመር ራሂ ተናገሩ። የሕንድ የነፃነት አባት ሞሃንዳስ ካራምቻንድ ጋንዲ (ማህተማ ጋንዲ) 155ኛ የልደት በዓል ዛሬ በጋንዲ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ 5 ሺህ 300 የቅድመ መደበኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሎ ኡመር (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አስመዝግበው በመንግሥት ሙሉ ወጪ የሚማሩ…

እስራኤል የተመድ ዋና ጸሐፊ ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ወደ ግዛቴ እንዳይገቡ ስትል እገዳ መጣሏን አስታወቀች። ሀገሪቱ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈችው ዋና ጸሀፊው ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ ድርጊቷን…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ሂደት በፋይናንስና በቴክኒክ እንደሚደግፍ አረጋገጠ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት÷…

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው የምልክት ቋንቋ ጉባዔ ድጋፍ አደርጋለሁ- ተመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምታስተናግደው 15ኛው ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የተባበሩት…

አቶ ጥላሁን ከበደ ከመከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖችን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊና ክልላዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ በትኩረት መምከራቸውን የርዕሰ መስተዳድሩ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

ፌዴራል ፖሊስን በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት ውስጥ አንዱ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስን በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት ውስጥ አንዱ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በዋና መምሪያው ተገኝተው የተቋሙን የሎጂስቲክስ…

ኢሬቻ የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ጉልህ ጠቀሜታ እንዳለው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከርና የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተመላክቷል፡፡ የ2017 የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ የባህል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ሂሩት ካሳው…

ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን ማሳየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ የሀገር በቀል…