ስፓርት ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸነፈ Yonas Getnet Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት1፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ በ90ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማን የኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ እድገትና ለሕዝቡ ተጠቃሚነት አዲስ ምዕራፍን የከፈተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ የተጀመረው ሥራ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የእናቶችና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ የጤና ሙያ ማህበራት የተጀመሩ ሥራዎችን እንዲያጠናክሩ የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪሞች ማህበር 33ኛ ዓመታዊ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ የሚይዝ መተግበሪያ ወደ ሥራ ገባ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ሥርዓት መተግበሪያ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ መተግበሪያው ወደ ሥራ መግባቱን የፌዴራል ፖሊስ እና የመንገድ ደህንነትና መድህን ፈንድ አገልግሎት በጋራ በሰጡት መግለጫ ነው ያስታወቁት። የትራፊክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) አዲሱ ሊቀመንበር የኢጋድ የሚኒስትሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደንዲ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከግንደበረት ወረዳ ወደ ጊንጪ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በደረሰው አደጋም የ6…
የሀገር ውስጥ ዜና ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) መንግሥት ለሀገር በቀል ዕሴቶች ትኩረት መስጠቱን ገለጹ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለሀገር በቀል ዕሴቶች ትኩረት ሰጥቶ ለዓለም እንዲተዋወቁ እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 72ኛውን የቦረና አባ ገዳ የስልጣን ርክክብ ሥነ-ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ፖስታ ተቀጥሮ ሲሰራ የተቋሙን ገንዘብ ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ተቀጥሮ ሲሰራ ከተለያዩ የክፍያ አይነቶች የተሰበሰበ ገንዘብን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ዳንኤል አስራት ወ/ማርያም የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለደቡብ ኮሪያ ቁልፍ አጋር ናት – አምባሳደር ደሴ Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ በተለይም በንግድና ኢንቨስትመንት ለምታደርገው ተሳትፎ ኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር መሆኗን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ ለምታደርገው የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ያላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር ዕሳቤን መሠረት በማድረግ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ዕሳቤ እና የብልጽግና መርሆዎችን መሠረት በማድረግ ውስጣዊ አንድነታችንን ማጠናከር አለብን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ተናገሩ። የጎፋ እና ኦይዳ ሕዝብ የአንድነትና…