በወገራ ወረዳ ነፍጥ አንስተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ ነፍጥ አንስተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 48 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ፡፡
የሠላምን ጥሪ የተቀበሉት አካላት በሰጡት አስተያየት፤ ያሳለፍነው የእርስበርስ ጦርነት ተገቢ እንዳልሆነና ችግሮቻችንን…