Fana: At a Speed of Life!

ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ ሰላምን በተግባር መኖር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ እርስ በርስ በመከባበር ሰላምን በተግባር መኖር እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን…

ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል- የውጭ አገር ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል ሲሉ በጂንካ ከተማ የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ አገር ጎብኚዎች ተናገሩ። የጥምቀት በዓል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን የታደሙት የውጭ አገር ጎብኚዎች ኢትዮጵያ…

 በፍቅርና በአንድነት በመቆም ለሀገር ሰላምና እድገት የሚጠበቅብንን ልንወጣ ይገባል -ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት በመቆም ለሀገር ሰላም እና እድገት የሚጠበቅብንን ሃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ገለጹ።…

በወንዶ ወረዳ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንዶ ወረዳ ጎቱ ኦሎማ ቀበሌ በተለምዶ አባሮ ተራራ ደን በመባል በሚታወቀዉ ስፍራ ትናንት ቀን 10:00 ላይ የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር መቻሉን የወረዳዉ አስተዳደር ገለጸ። እሳቱ በከፍተኛ ሁኔታ በንፋስ ሀይል ወደ ጥቅጥቅ ደን…

ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ኤምባሲዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያናት ዘንድ የሚከበረውን የጥምቀት በዓል አስመልከተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ የብሪታኒያ፣ አሜሪካ፣ ስዊድን፣…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለዩጋንዳ እና ኬንያ ፕሬዚዳንቶች ከጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቬኒ እና ለኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አድርሰዋል። አምባሳደር ሬድዋን…

የጎንደርን ሰላም አጽንታችሁ ጠብቁ – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደርን ሰላም አጽንታችሁ ጠብቁ ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ። በአፄ ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት እየተከናወነ በሚገኘው የጥምቀት በዓል ሥነ-ሥርዓት ላይ ፕሬዚዳንት  ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር፣…

የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ልደታ ማሪያም ካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተከበረ። በዓሉ የሀይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮች ምዕምናንና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና…

የጥምቀት በዓል በሐረር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በሐረር ከተማ በተለያዩ ሀይማታዊ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አብነ ኒቆዲሞስን ጨምሮ የቤተክርስቲያንና ገዳማት…

በአሜሪካ የቲክቶክ አገልገሎት ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክቶክ የብሔራዊ ጸጥታ አደጋ በመደቀኑ እንዲዘጋ ካልሆነም እዲሸጥ ለሚጠይቀው የፌደራል ህግ ድጋፍ መስጠቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የቲክቶክ አገልገሎት ተቋርጧል። በመሆኑም መተግበሪያው ከሰዓታት በፊት አገልግሎት በማቋረጡ…