የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
"ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ሀሳብ 129ኛዉ የዓድዋ የድል በዓል…