የርዕደ መሬት ስጋት ላለባቸው ዜጎች 281 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ መሬት ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች እስካሁን ከ281 ሚሊየን 562 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፉ መደረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በአፋር እና ኦሮሚያ ክልሎች እየተከሰተ ባለው የርዕደ- መሬት…