ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መንግሰታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሐዋሳ ከተማ "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም የ2ኛ ዙር መዝጊያ እና የ3ኛ ዙርያ ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና…