Fana: At a Speed of Life!

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጀመራል። በዚህ መሰረትም መቐለ 70 እንደርታ እና ሃዲያ ሆሳዕና ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ያካሂዳሉ፡፡ የሊጉ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ1 ሺህ 100 ሄክታር ላይ ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ1 ሺህ 100 ሄክታር መሬት ላይ የተለያየ ሰብል ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑንም የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የተያዘውን የመኸር እርሻ ጨምሮ በበልግና በመስኖ ልማት በ2016/17 ምርት ዘመን ከ131 ሚሊየን…

የበዓል ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮች እና መከላከያ መንገዶቻቸው…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳይበር ማጭበርበር መንገዶች መካከል ከፍተኛ ቅናሾችን የሚያቀርቡ የሚመስሉ የመስመር ላይ ገበያዎች፣ ከታመኑ ኩባንያዎች የሚመጡ የሚመስሉ የማስገር ኢ-ሜይሎች ወይም ጽሑፎች እና ሀሰተኛ የሥራ (የውጪ) ዕድሎች ይጠቀሳሉ፡፡ በሌላ በኩል የበዓላት…

የጊፋታ ታላቁ ሩጫ በወላይታ ሶዶ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊፋታን በዓል ምክንያት በማድረግ "የጊፋታ እሴቶች ለሁለንተናዊ ብልፅግና " በሚል መሪ ሀሳብ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ወገኔ ብዙነህ፤ የጊፋታ እሴት የመቀራረብና…

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሐ ግብር በድሬደዋ ከተማ ተካሂዷል። በዕለቱ በ7 ዘርፍ የዓመቱ ኮከቦች የተሸለሙ ሲሆን ፥ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ተደርጓል። በዚህ መሰረትም…

ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የተጠናከረ የሕገ መንግስትና የፌደራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ከክልል ም/ቤቶች ጋር በትብብር…

በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳይጀመሩ የቆዩ ፕሮጀክቶች ሥራ ዘንድሮ ይጀመራል – ተቋሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ዓመት በፊት ለግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ኃይል ለማቅረብ በዕቅድ ተይዘው የነበሩ ፕሮጀክቶችን በተያዘው በጀት ዓመት ለማስጀመር እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሣምንታዊ የመንገደኛ በረራ ቁጥር ወደ 10 ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ የበረራ ቁጥሩን ከማሳደጉ በፊት ወደ ከተማዋ የሚያደርገው ሣምንታዊ የበረራ መጠን…

80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች በጋምቤላ ከተማ መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ህግ-ወጥ መድሐኒቶቹ የተያዙት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ማዕከል ኢንተለጀንስ ዋና መምሪያ ከጋምቤላ ክልል…

የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በማልታና ለንደን ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐበሻቪው ከማልታ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በማልታ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በካናዳ ደግሞ ለ5ተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ሊያካሂድ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ በማልታ አፊኒ፣ ዓባይ ወይስ ቬጋስ እና ዝምታዬ የተሰኙ ፊልሞችን በሴንት ጀምስ ካሻሊየር ሲኒማ…