ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚስተዋሉ የፋይናንስ ተደራሽነት ችግሮች እንዲቀረፉ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚታየው የፋይናንስ ተደራሽነት ችግሮች አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚሹ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታዋ ሰመሪታ ሰዋሰው ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኒዮርክ በተዘጋጀው አራተኛው የዓለም አቀፉ የፋይናንስ ለልማት ኮንፈረንስ ላይ…