የሀገር ውስጥ ዜና የሳዑዲ ከፍተኛ የቢዝነስ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው Feven Bishaw Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን ለቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ሥራ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገች Tamrat Bishaw Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት ኢትዮጵያ ለምታከናውነው የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ ማስፈታት እና መልሶ ማቋቋም ተግባር የሚውል 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ ማስፈታትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ Amele Demsew Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ የተገነባው ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ በምርቃት ስነስረዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 17 ታዳጊ ህጻናት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ2017 በጀት ዓመት እቅዶች በተገቢው ሁኔታ እንዲተገበሩ አሳሰቡ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ለ2017 በጀት ዓመት የተያዙ እቅዶች በተገቢው ሁኔታ እንዲተገበሩ አሳስበዋል፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ2017 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የመገናኛ ብዙሃንና የሕዝብ ግንኙነት አመራር አባላትና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ እየተሰጠ ነው። የአቅም ግንባታ ስልጠናውን የብልጽግና ፓርቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ከድሬዳዋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዩክሬን የሰላም ጉባዔ ላይ ሀገራት እንዳይሳተፉ እንቅፋት አልሆንኩም- ቻይና Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዚህ ወር በስዊዘርላንድ መሪነት በሚካሄደው የዩክሬን የሰላም ጉባዔ ላይ “ሌሎች ሀገራት እንዳይሳተፉ ለማስቆም ሙከራ አለማድረጓን” አስታወቀች፡፡ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ከጉባዔው ጎን ለጎን ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት…
ጤና ዓለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል – ዶ/ር መቅደስ Mikias Ayele Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ማሻሻያ ተደርጎበት የፀደቀዉ ዓለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ቁጥጥር፣ ዝግጁነትና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ ሲካሄድ የነበረው 77 ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቀቁ Melaku Gedif Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ የምክክር ምዕራፍ ለ6ኛ ቀን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ አምስቱ የምክክር ባለድርሻ አካላት ትናንት እና ዛሬ ከሰዓት በፊት በነበረው መርሐ-ግብር የአጀንዳ…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Amele Demsew Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ 210 ሺህ ቶን ቡና 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምታቀርበው የቡና…