Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ አባላቱ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በግብርና፣ በትምህርት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በጤና፣…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄዱ ሦስት ዙር በረራዎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 132 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር…

በኮምቦልቻ ከተማ የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ #ጽዱኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ "ፅዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ…

“አሜሪካ በኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ የበላይነቷን ለማስጠበቅ ትሻለች” ስትል ቻይና ወነጀለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሜሪካ በኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ በኩል በቀጣናው የበላይነቷን ለማስጠበቅ ‘የእስያ-ኔቶ’ ለመገንባት ትፈልጋለች” ሲል የቻይና መከላከያ ባለሥልጣን ወነጀለ፡፡ የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ አውስቲን በ21ኛው የሻንግሪላ…

ለችግሩ መፍትሄ ማስቀመጥ እንጂ ከዲጂታል ፋይናንስ ሲስተም ውጭ መሆን አይቻልም- ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል ፋይናንሺያል ላይ የሚስተዋለው ወንጀል የገዘፈ መሆኑን በመገንዘብ መፍትሄ ማስቀመጥ እንጂ ከዲጂታል ፋይናንስ ሲስተም ውጭ መሆን አይቻልም ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስገነዘቡ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ÷…

የሐረር ከተማን ዘመናዊ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ከተማን ዘመናዊ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ በተለይም በአሁኑ ወቅት ሀረር ከተማን የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ስርዓቶች እና መሰረተ ልማቶች…

የምርት ዘመኑ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ዘመኑ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት አበረታች መሆኑን የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሰለሞን ላሌ ገለጹ፡፡ መንግስት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፈር ማዳበሪያን በኬንያ ላሙ በኩል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ምክክር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት አስጀምሯል። በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተጀመረው ሀገር አቀፍ የምክክር ምዕራፍ ላይም÷…

‹‹ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል። አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል።

በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው። ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም። ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው። ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል። ምክክር ግን ሁሉንም…