Fana: At a Speed of Life!

በሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃዎች ያለቀላቸው ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት በስፋት እየተመረቱ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃዎችን በመጠቀም ያለቀላቸው ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት በስፋት እንዲመረቱ እየተደረገ መሆኑን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት “የጥጥ፣…

በኦሮሚያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዳማ ከተማ ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አብዱልሃኪም ሙሉን ጨምሮ ሌሎች የክልሉና…

በክልሉ ከ6 ሺህ በላይ መምህራን የብቃት መመዘኛ ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ6 ሺህ 700 በላይ ለሚሆኑ መምህራን የብቃት መመዘኛ ፈተና እየተሰጠ ነው። የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ÷የምዘና ፈተናው ለአንደኛ ደረጃ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች…

ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ሃሳብ በበጎ እንደሚመለከተው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ በአዎንታ እንደሚመለከተው አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በነጩ ቤተመንግስት ባደረጉት ንግግር ፥ እስራኤል ስላቀረበቻቸው የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳቦች ገለጻ አድርገዋል፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በ2017 በጀት ጣሪያ ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የመካከለኛ ዘመን የ2017 በጀት ጣሪያ ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል። ካቢኔው ዛሬ ባደረገው ከ2007 እስከ 2019 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የወጪ ማዕቀፍ ውይይት መሰረት…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሳዓድ ሙባረክ ሳዓድ አል ጃፋሊ አል ናኢሚን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም፤ የኢትዮ-ኳታር የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽንን አጠናክሮ ለማስቀጠል…

1 ሺህ 124 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 124 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ውስጥ ዘጠኙ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…

በመዲናዋ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት የተቀናጀ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ላይ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት የተቀናጀ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በመቀናጀት…

የሕብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳቸውን ለይተው ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 21 ጀምሮ ላለፉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያስተባብር የነበረውን ክንውን ጨርሷል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ወኪሎች በአጀንዳ ሀሳቦች…