Fana: At a Speed of Life!

የፕሪሚየር ሊጉ ቀሪ ጨዋታዎች በሐዋሳ እንደሚካሄዱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27 እስከ 30ኛ ሣምንት ያሉ ጨዋታዎች በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዳቸው እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር እንዳስታወቀው÷ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ መልስ…

በሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላውዲያ ሺንባም በሀገሪቱ ታሪክ ከፍተኛ ድምጽ በማሸነፍ የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ክላውዲያ ሺንባም በፈረንጆቹ ጥቅምት 1 ቀን 2024 ላይ ፕሬዚዳንት አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶርን ይተካሉ ተብሏል። የቀድሞ…

አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ከፋኦ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)ከተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) ልኡካን ጋር በቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) የምስራቅና ደቡብ…

በፖርቹጋል የአየር ትርዒት ላይ በተፈጠረ ግጭት አንድ ፓይለት መሞቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የአየር ትርዒት ላይ በተፈጠረ ግጭት የስፔን ዜግነት ያለው ፓይለት ህይወቱ ማለፉን የፖርቹጋል አየር ሀይል አስታውቋል፡፡ እንደ አየር ሀይሉ መረጃ÷ ከፖርቹጋል መዲና ሊዝበን ከተማ በ178 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምተገኘው የቤጃ ከተማ…

የዞረ/ቆልማማ እግር ምንነት እና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆልማማ እግር ወይም የዞረ እግር በውጩ ቋንቋ አጠራር ደግሞ "ክለብ ፉት" ህፃናት በሚወለዱበት ጊዜ አንድ ወይም ሁለት እግራቸው ወደ ውስጥ መዞር የሚታይበት እክል ነው፡፡ በዚህም ህፃናት ሲወለዱ ችግሩ ያለባቸው ስለመሆኑ አይቶ…

ኤንዞ ማሬስካ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ44 ዓመቱ ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ቼልሲን በዋና አሰልጣኝነት ለመምራት በይፋ ፊርማውን አስቀምጧል፡፡ ተሰናባቹን አሰልጣኝ ሞሪሲዮ ፖቼቲኖ ተክቶ እስከ ፈረንጆቹ 2029 የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለማሰልጠን ለፈረመው ማሬስካ ዝውውር…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮ-ቴሌኮምን የተሞክሮ ማዕከል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተገነባውን የኢትዮ-ቴሌኮም የተሞክሮ ማዕከል ጎበኙ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በአቶ ሽመልስ አብዲሳ ለተመራው ልዑክ ስለ ማዕከሉ ማብራሪያ…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዓለም አቀፍ ኦዲት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዓለም አቀፍ ኦዲት በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በዓለም ዓቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት /አይሲኤኦ/ የኦዲት ባለሙያዎች የሚካሄደው ይህ ኦዲት ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ ነው። የብሔራዊ…

ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ሥራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ሥራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስደው…

በዓረብ ሀገራት የሥራ ስምሪት ላይ ህገ-ወጥ ደላሎች አሁንም ዜጎችን ለኪሳራ እየዳረጉ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓረብ ሀገራት የሥራ ስምሪት ላይ በዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳትና ኪሳራ ለመከላከል እየተሰራ ቢሆንም ህገ-ወጥ ደላሎች አሁንም አሉታዊ ተጽዕኖ ማድረሳቸው እንዳልቆመ ተገለጸ። ዜጎች የተሻለ ገቢ ለማግኘት፣ ኑሯቸውን ለማሻሻልና ቤተሰባቸውን…