Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ተሳታፊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዶ ታንጋራ…

በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን እሳት ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለማስቆም ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ እንደገለጹት÷ ሦስተኛ ቀኑን የያዘውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የአሚበራ ወረዳ…

ግዳጁን በምንም ሳይገደብ በላቀ ደረጃ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር ተገንብቷል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንኛውንም ግዳጅ በየትኛውም ቦታ እና የአየር ፀባይ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር መገንባቱን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለፁ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ ስልጠናቸውን ያገባደዱ የልዩ ሃይል አባላትን…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ባጫ በናይሮቢ በተዘጋጀውና ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በተገኙበት ዓመታዊ የዲፕሎማሲ ማብራሪያ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከማብራሪያው ጎን…

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር ስር የሚገኙ ተቋማት የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡…

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አቀባበል መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔና ለ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የእንግዶች አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት በማርች ባንድና በሌሎች የጎዳና ላይ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ቁልፍ የኢኮኖሚ ችግሮችን መቅረፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ቁልፍ የኢኮኖሚ ችግሮችን መቅረፉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በግምገማው…

ለስርዓተ ፆታ እኩልነትና ሴቶችን ለማብቃት ዩኤን ውመን ድጋፌን አጠናክራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ከዩኤን ውመን የምስራቅ አፍሪካ እና የደቡባዊ አፍሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር ማዳም አና ሙታቫቲ ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎቹ ውይይት ያደረጉት ከስርዓተ ፆታ እኩልነትና ሴቶችን…

”ጦርነት እንዲቆም እፈልጋለሁ” ሲሉ ፑቲን ለአሜሪካ አቻቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲንን ጦርነት ማስቆም በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መምከራቸውን ተሰምቷል፡፡ ኒዮርክ ፖስትን ጠቅሶ ኣናዶሉ ኤጀንሲ እንደዘገበው፥ ሁለቱ መሪዎች በምን ጉዳይ ላይ እንደተስማሙ…

ጉባኤዎቹ በስኬት እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ጥምር ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል በቂ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል። የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል እስከአሁን…