የኮሪደር ልማት ሰራተኞች በመምሰል የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ሰራተኞች በመምሰል ለልማት የተዘረጉ የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ፖሊስ እንደገለፀው÷ ተጠርጣሪዎቹ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ላይ በአራዳ ክፍለ…