Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ግንባታ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እየተጠናቀቀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ግንባታ ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እየተጠናቀቀ መሆኑን ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ፥ የኢትዮጵያን…

የሕብረቱን የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል – ብሔራዊ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ ለማስተናገድ የተሟላ ዝግጅት መደረጉን የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። ጉባዔውን በስኬት…

አካታችነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

አካታችነት በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ ሲታይ በብዙ ዓውድ ውስጥ ሊገቡ የሚችሉ ትንታኔዎችን ይይዛል፡፡ እንደ መነሻ ይሆነን ዘንድ ፅንሰ-ሀሳቡን ሊያብራሩልን የሚችሉ ትንታኔዎችን ስንመለከት አብዛኛዎቹ የሚጋሩት ሀሳብ አካታችነት በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩነቶችን እና ብዘሀነትን እንደሚያስተናግድ…

የፓርቲውን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች ለመተግበር በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – ወ/ሮ ዓለሚቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ መክረዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ዓለሚቱ ኡሞድ በዚህ ወቅት ÷የፓርቲውን ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በክልሉ…

ዓለም አቀፉ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የልማት ጉባዔ በዚህ ሳምንት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የልማት ጉባዔ ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል። በመርሐ ግብሩ ከተለያዩ የዓለም ሀገራትና ተቋማት የተውጣጡ ከ1 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እንደሚታደሙ…

አየር መንገዱ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሕንድ 5ኛ የመንገደኛ በረራ መዳረሻ ወደምትሆነው ሀይድራባድ ከተማ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከሰኔ9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በሣምንት ሦስት ቀን የሚደረግ አዲስ…

በሴቶችና ሕፃናት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ አስከፊ የሆነውንና በሴቶችና ሕፃናት ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ጉዳት ለመቀነስ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤትና…

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ 22 ሺህ ህጻናት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህጻናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት እንዲደረግ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትን በሀገር ውስጥ ባሉ የተለያዩ አማራጮች ለመደገፍ ብሔራዊ የህጻናት…

ከክልሉ የቡና ሽፋን ውስጥ 66 ሺህ ሄክታሩ የምርት መቀነስ ይታይበታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካለው የቡና ሽፋን ውስጥ 66 ሺህ ሄክታር የሚሸፍነው ያረጀና ምርት መቀነስ የሚታይበት መሆኑን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ ኮጁአብ…

ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሽት 12፡00 ላይ ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ። ለወላይታ ድቻ ፀጋዬ ብርሃኑ 45ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ለንግድ ባንክ ደግሞ ኪቲካ ጅማ በ14 ደቂቃ ላይ ግብ…