ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡርሃንቲን ዱራን ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም የአንካራ ስምምነት አተገባበርን አስመልክቶ በመጪው ቴክኒካል ድርድር ላይ ምክክር…