ስፓርት አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ክብረወሰን ጸደቀ Melaku Gedif May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት የዓለም የሴቶች የማራቶን ክብረወሰን ሆኖ ጸድቋል፡፡ አትሌት ትዕግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን ውድድርን 2:11:53 በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ክብረ ወሰን መስበሯ ይታወሳል፡
የሀገር ውስጥ ዜና ለመጠጥ ሒሳብ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት የከፈለው ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብና የዶላር ኖቶችን ይዞ በመንቀሳቀስ በመዝናኛ ቦታ ላይ ለተጠቀመበት የመጠጥ ክፍያ ሀሰተኛ የገንዘብ ሲከፍል የተያዘው ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። ደሳለኝ መብራቴ በተባለ ተከሳሽ ላይ በጽኑ እስራት እንዲቀጣ የወሰነው…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ Melaku Gedif May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የ27ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን ጎበኙ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ሚኒስቴሩ አሁን ላይ የሀገሪቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዘዞ-ጎንደር አስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሰጪነት በአዲስ ተቋራጭ የተጀመረው የአዘዞ -ጎንደር የአስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ እና የጎንደር ከተማ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ኦፐሬተሮች መደበኛ የመንገደኞችና የጭነት በረራ አገልግሎት እንዲያደርጉ ፈቃድ ተሰጠ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግል ኦፐሬተሮች አሁን ከሚሰጡት የቻርተር በረራ በተጨማሪ መደበኛ የመንገደኞችና የጭነት በረራ አገልግሎት እንዲያደርጉ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ባለሥልጣኑ ፈቃድ በመስጠቱ የአየር ትራንስፖርት ዘርፉ ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኢፌዲሪ ሚሲዮኖች ጋር ተወያየ Meseret Awoke May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ ስራዎች ላይ ከኢፌዲሪ ሚሲዮኖች ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ ላይ ኮሚሽኑ ባከናወናቸው ተግባራት፣ ባጋጠሙ ተግዳሮቶችና ዳያስፖራውን በምክክር ሂደቱ ከማሳተፍ አንጻር ከኢፌዲሪ ሚሲዮኖች በሚፈልጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ክልል 4 ሺህ 348 መጽሃፍት ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሃፍት አገልግሎት ለጋምቤላ ክልል ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ 4 ሺህ 348 የማጣቀሻ እና የፍልስፍና መጽሃፍትን አስረክቧል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ይኩኑአምላክ መዝገቡ በርክክቡ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገልግሎት ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ Melaku Gedif May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጪ ቆጣቢ የትራንስፖርት ስርዓት ለመፍጠር በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) በማራቶን ሞተርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮጀክት ላይ ውይይት ተደረገ Mikias Ayele May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከጣልያን ዓለም አቀፍ ትብብር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ተግባራዊ የሚያደርገው የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በውይይቱ የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮጀክት ተግባራዊ የሚደረግባቸው የአማራ፣…