የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ199 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 199 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 1 ሺህ 146 አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ለማስረጽ የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ጥሩ አጋጣሚ መሆኑ ተመላከተ Meseret Awoke Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት ፍላጎትና እንቅስቃሴ ለማስረጽ 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ መልካም አጋጣሚ መሆኑን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ጉባዔው የሚፈጥረውን መልካም አጋጣሚ በአግባቡ በመጠቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል? amele Demisew Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከትምህርት ርቀው የቆዩ ሕጻናትን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ስድስት ወረዳዎች ከትምህርት ገበታ የራቁ ሕጻናት ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በፕሮጀክቱ ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የትምህርት ቤት ምገባ፣ የሥነ ልቦናና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ Melaku Gedif Feb 3, 2025 0 የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ዳግም እንደገና እየተሠራችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሐሳብ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡ ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለሥምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው፡፡ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንትነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር መልዕክት ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ለምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸውም÷ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ዓለሚቱ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡ ወ/ሮ ዓለሚቱ በመልዕክታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አወል አርባ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የደስታ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በመልዕክታቸው የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን ምክንያት በማድረግ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። በተጨማሪም ርዕሰ…