የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ 17 የአፍሪካ ሀገሮች የአህጉሪቱን አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት…