Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄውን የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በቡታጅራ ከተማ አስጀምረውታል፡፡ በመርሐ…

የዋጋ ግሽበት ወደ 23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዋጋ ግሽበትን ከነበረበት ወደ በ23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በሰጡት ማብራሪያ፥ የዋጋ ንረት በተለይም ለምግብ ፍጆታነት የሚውሉ ጥሬ…

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አጋር አካላት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም የተመራ ልዑክ በሰሜን አሜሪካ ዩታሃ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ…

በኢትዮጵያና ሳዑዲ የሥራ ስምሪት ላይ የሚስተዋሉ የአሰራር ውስንነቶች ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከሳዑዲ ዓረቢያ የሰው ሃብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር ዴዔታ አብዲልዋሃብ አልአጌል ጋር በሪያድ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በዜጎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት ዙሪያ የሁለትዮሽ ምክክር ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ…

ቼልሲ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቸቲኖን በጋራ ስምምነት ከአሰልጣኝነት አሰናበተ፡፡ የ52 ዓመቱ ፖቸቲኖን እንደ አውሮፕያኑ አቆጣጠር ሐምሌ 1 ቀን 2023 ነበር ቼልሲን ለማሰልጠን የሁለት ዓመት ኮንትራት የተፈራረሙት፡፡…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጣሊያን ወታደራዊ ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራው የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑክ በጣሊያን የተለያዩ የወታደራዊ ኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂ ተቋማትን ጎብኝቷል፡፡ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…

የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ደነቀ(ፕ/ር) እንደገለጹት ፥ የጥቁር አንበሳ…

መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን ለማጠናከር፣ ልማትን ለማፋጠን፣ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መንግስት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት…

ከበጋ መስኖ ስንዴ እስከ አሁን ከ 90 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከበጋ መስኖ ስንዴ እስካሁን ከ90 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር የ2016 በጀት አመት ያለፉትን 10 ወራት የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን ÷ሚኒስትሩ…

ኢትዮጵያ እና አውስትራሊያ በትብብር የሚሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችላቸው ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአውስትራሊያ መንግስት በጋራ በስርዓተ-ፆታ እኩልነት ሴቶችን ማብቃት፣ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ላይ የሚሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…