Fana: At a Speed of Life!

የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ለብልጽግና ፓርቲ 2ኛ ጉባዔ የድጋፍና የመልካም ምኞት መልዕክት ላከ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የድጋፍና የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ (ሲፒሲ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በመልዕክቱ÷በብልጽግና ፓርቲ መሪነት ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ላለው…

ዓይነ ሥውሩ የአገው ፈረሰኛ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ሰውነት ይባላል፤ ዓይነ ሥውር ሲሆን የአገው ፈረሰኞች ማህበር አባልም ነው፡፡ የእንጅባራው ፈርጥ አዲስ የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓል የየዓመት ጌጥ መሆኑን ብዙዎች ይመሰክሩለታል፡፡ፈረሥ አሠጋገሩ፣ደግሞም ከፈረሱ ጋር ያለው መግባባት…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት ወደ ሃላፊነት የመጣው…

እስራኤል 183 ፍልስጤማዊያን እስረኞችን ለቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል 183 ፍልስጤማዊያን ዜጎችን ከእስር መፍታቷን አስታውቃለች፡፡ ሃማስ ሶስት እስራኤላዊያን ታጋቾችን መልቀቁን ተከትሎ ነው እስራኤል 183 ፍልስጤማዊያንን ከእስር የፈታቸው፡፡ እስረኞቹ ዌስት ባንክ ሲደርሱም በርካታ ፍልስጤማዊያን ዜጎች…

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12 ሺህ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ12 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሪክተር አቶ አማኑኤል ብሩ እንዳሉት÷በክልሉ ከ134 ሺህ ቶን በላይ እሸት ቡና…

የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ታጣቂዎች የጎንደር ከተማ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ስልጣኞች የአፄ ፋሲል አብያተ መንግስት ዓለም አቀፍ ቅርስ እድሳት እንዲሁም በከተማዋ የተከናወኑ…

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባህል " በሚል መሪ ሀሳብ ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል። የፓርቲው መደበኛ…

በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የጎረቤት ሀገራት እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባህል " በሚል መሪ…

በሐረሪ ክልል ግምታዊ ዋጋው 14 ሚሊየን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ግምታዊ ዋጋው 14 ሚሊየን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ እቃ መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ጣሰው ቻለው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ የኮንትሮባንድ እቃው የተያዘው ፖሊስ…

በራስ አል ኬማህ  ግማሽ ማራቶን አትሌት እጅጋየሁ ታየ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በተካሄደው የራስ አል ኬማህ የሴቶች ግማሽ ማራቶን አትሌት እጅጋየሁ ታየ ድል ቀንቷታል፡፡ እጅጋየሁ ግማሽ ማራቶኑን 1 ሰዓት ከአምስት ደቂቃ ከ52 ሴኮንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡ ኬኒያዊያኖቹ ጁዲ ኬምቦ…