Fana: At a Speed of Life!

230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 230 ኢትዮያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ አመራርና አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከልዩ ፀረ-ሽብር ኮማንዶ አመራርና አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ በልዩ ኮማንዶ ሰልጥነው በተለያዩ ግዳጆች ላይ ጀግንነት የፈፀሙና አሁን ላይም እየፈፀሙ…

አቶ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደርጓል፡፡ የክስ መቃወሚያቸውንና የዐቃቤ ህግ አስተያየትን መርምሮ ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ-መንግስትና…

በሕግ የማስከበር ሥራው የልማት ተግባራት እንዲከናወኑ ተደርጓል- የሰሜን ሸዋ ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት በተከናወኑ ሕግ የማስከበር ተግባራት በሰሜን ሸዋ ዞን የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ ማድረግ መቻሉን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥና የሰሜን ሸዋ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጄኔራል አበባው ሰይድ ገለጹ፡፡ በዞኑ የተሠሩ…

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳንኤል በቀለ ÷ደንበኞች…

የአዲስ አበባን የቀዳማይ የልጅነት ልማት ፕሮግራም ተሞክሮ ወስደን መሥራት ይገባል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የቀዳማይ የልጅነት ልማት ፕሮግራም ተሞክሮ በመውሰድ ከክልሉ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማዛመድ መስራት አስፈላጊ ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ እንዳሻው ጣሰው በክልሉ በቀዳማይ…

በቱሪዝም ዘርፍ የትኩረት መስኮችን በመለየት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገር ብልፅግና ያለውን ቁልፍ ሚና እንዲጫወት የሚያስችሉ የትኩረት መስኮችን በመለየት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቱሪዝም ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ውስጥ ቁልፍ ሚና እየተጫወተች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ውስጥ ቁልፍ ሚና እየተጫወተች መሆኗን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ሚኒስትር ካውንስለር ሚኒስትር ያንግ ይሃንግ ገለጹ። የቻይና አፍሪካ የትብብር ኮንፈረንስ (ፎካክ) የከፍተኛ ባለሙያዎች…

የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ አነሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ የአየር ንበረት ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ ማንሳታቸው ተሰምቷል፡፡ የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ኤስኤዲሲ) የዝናብ እጥረትና ድርቅን የሚያስከትለው ኤልኒኖ እና መሰል የአየር ንብረት…

በሁሉም የወለጋ ዞኖች ሰላም እየተረጋገጠ መምጣቱን የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራቱ የወለጋ ዞኖች እየተከናወነ ባለው ሕግ የማስከበር ርምጃ በአካባቢው ሰላም እየተረጋገጠ መምጣቱን በሀገር መከላከያ ሰራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ገለጸ። ባለፉት ወራት በምሥራቅ፣ ምዕራብ፣ ቄለም እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በሽብር ቡድኑ ላይ…