Fana: At a Speed of Life!

የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ ስፔክትረም የአውደ ጥናት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ50 በላይ የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ ስፔክትረም አውደ ጥናት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ቴሌኮም ህብረት አስተባባሪነት የተዘጋጀው መድረኩ በአፍሪካዊያን መካከል…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረኮች ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ቃል አቀባይ ፋን ዮንግ ÷በቻይና የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ፣ በወቅታዊ የዓለም ሥርዓት እና በኢትዮ-ቻይና…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ የተያዙ ሥራዎችና የሪፎርም አተገባበሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተመልክተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀምን ዛሬ…

ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ድጋፍ ይደረጋል- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች ተደራጅተው ሥራ ፈጣሪ እንዲሆኑ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በአርሶ አደሮችና በወጣቶች በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልዕክቶችን የያዘው ‘ከመስከረም እስከ መስከረም’ መጽሕፍ ዛሬ ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልእክቶችን የያዘው 'ከመስከረም እስከ መስከረም' መጽሕፍ ዛሬ ይፋ እንደሚሆን የጠቅላይ…

የሶማሌ ክልል በአምራች ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየተሰራ መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ዑስማን ገለጹ ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሲቲ…

ቃል በገባነው መሰረት የተወሰኑ መንገዶችን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃል በገባነው መሰረት ከጥቃቅን ሥራዎች በስተቀር የተወሰኑ መንገዶችን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነቸ አቤቤ ገለፁ፡፡ የአሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኮሪደር ልማት…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የትምህርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪታንያ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፉ የትምህርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በፎረሙ ላይም በትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን እየተሳተፈ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ልዑክ ፎረሙላይ…

የምክክር ኮሚሽኑ ዓላማ እንዲሳካ ድጋፍ እናደርጋለን- ምክር ቤቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በተለያዩ ክልሎች በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች አስታወቁ፡፡ በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች የሕዝብ ውክልናን ይዘው እንደመሥራታቸው…