የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና ለመቋቋም በትብብር መስራት እንደሚገባ ተመለከተ Amele Demsew Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ለመከላከልና ለመቋቋም የጋራ ጥረትና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኦየስ ግሎባል ፋውንዴሽን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ Amele Demsew Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ሰለሞን ገለጹ፡፡ ከተሞችን ውበት እያጎናጸፉ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የስራ ዕድል እየፈጠሩ እንደሚገኙም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙሆዚ ኬይነሩጋባ በተደረገላቸው ግብዣ…
ስፓርት የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ከሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዝውውር ጊዜው ክፍት ሆኖ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ 5 የዩክሬን SU-27 ተዋጊ ጄቶችን ማውደሟን አስታወቀች Amele Demsew Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት አምስት SU-27 ተዋጊ ጄቶችን ማውደሟን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ተዋጊ ጄቶቹ ላይ ጥቃት የተፈጸመው በኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች እንደሆነ ያስታወቀችው ሩሲያ፤ በዩክሬን ማዕከላዊ ፖልታቫ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል አመላከተ፡፡ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 2 ኢሚግሬሽንን የተመለከቱትን ጨምሮ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ኢሚግሬሽንን የተመለከቱ እና በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተካሄዱ ኮንፍረንሶች ሰላምን ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የተካሄዱ ሕዝባዊ ኮንፈረንሶች የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ምቹ መደላድል መፍጠራቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጸጥታው ዘርፍ የተከናወኑ የ100 ቀናት የሰላም ማስፈን ስራዎችን የገመገመ መድረክ በጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2017 የፌደራል መንግሥት በጀት በጥንቃቄ እንዲመራ ምክር ቤቱ አሳሰበ Shambel Mihret Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት በጀት ለታለመለት ዓላማ ስለመዋሉ እና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ስለማረጋገጡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል አለ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2017 በጀት አመዳደብና…