በምትሠራበት ቤት የ2 ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሠራተኛነት በምትሠራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች የሁለት ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች።
ተከሳሽ ሕጻኗን ጠልፋ ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ ወስዳ በደበቀችበት ወቅት…