Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሃዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሊ ሱሌማን በ3ኛው እና 48ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ የሊጉ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲቀጥል ቀን 10 ሰዓት ላይ…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 490 ጋላክሲ ሳምሰንግ ሞባይል ስልኮች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ  ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 490 ጋላክሲ ሳምሰንግ ሞባይል ስልኮች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በህብረተሰቡ ጥቆማ መሰረት ባደረገው ክትትል  ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም  በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ  ክፍለ ከተማ…

ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ ባደረበት ህመም ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የደራሲው የቅርብ ቤተሰቦች አስታውቀዋል፡፡ ነቢይ መኮንን በህትመት ሚዲያ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ እንደ ተቋም በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንደ ተቋም በ2016 ዓ.ም በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸውን ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም የማጠቃለያ ግምገማ በፖሊስ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በክልል ደረጃ የሚከናወነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሸበሌ ወረዳ በሚገኘው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት በመገኘት ዛሬ አስጀምረዋል። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ ከርዕሰ መስተዳር ሙስጠፌ መሐመድ…

ያሉንን ፀጋ ለይቶ ስራ ዕድል በመፍጠር ከተረጂነት ለመላቀቅ መስራት ያስፈልጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ለዜጎች ክብር! ለዘላቂ ልማት እና ለሀገራዊ ብልፅግና’ በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው÷ በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ መክረዋል።…

በህንድ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ህንድ በሂንዱ ሀይማኖታዊ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 መድረሱ ተገለፀ፡፡ አደጋው በህንድ ኡታር ፓራዴሽ ግዛት ሀታራስ በተባለው ስፍራ ላይ የሂንዱ እምነት ተከታዮች ሀይማታዊ ስነ ስርዓት እያከናወኑ በነበረበት…

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮከብ ደረጃ ሥራ ላይ እንደማይውልም ነው ሚኒስቴሩ የገለጸው፡፡ በሚኒስትሮች ም/ቤት የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ…

ፍርድ ቤቱ የሰበር ውሳኔ የድምጽ ቅጂ ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ማህበር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስገዳጅ የሕግ ትርጉም የሰጠባቸውን በድምጽ ቅጂ መልክ የተዘጋጁ የሰበር ውሳኔዎች ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር አበርክቷል፡፡ የድምጽ ቅጂው የተዘጋጀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዚህ ቀደም በመጽሐፍ መልክ…