የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎበኙ Amele Demsew Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሚገኘውን የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከል መጎብኘታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አክሱም እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ Amele Demsew Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የቡና ሳይንስን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 250 ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የእቅድ አፈፃፀም ተገመገመ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት አመት የእቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል፡፡ በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዑሞድ ኡጁሉ፥ የቋሚ ኮሚቴውን…
የሀገር ውስጥ ዜና “መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ Amele Demsew Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘውና በመስቀል አደባባይ የተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ። መነሻውን እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው "መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክልል መዋቅራዊ ጥያቄዎች በሕዝቦች ፍላጎት መሠረት ምላሽ መሠጠቱ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን አስቀርቷል ተባለ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል የመዋቅር ጥያቄዎች ሰላማዊ፣ የሕዝቦችን አብሮነት እና ወንድማማችነት ሊያጠናክር በሚችል መልኩ በሕዝበ ውሳኔ ምላሽ መሠጠቱ ለምክር ቤቱ ይቀርቡ የነበሩ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎች ማስቀረት እንደቻለ ገለጹ፡፡ የማንነት ያስተዳደር ወሰንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በነቀምቴ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙትን ኢንዱስትሪያል ፓርክና መናኸሪያ ነው እየጎበኙ የሚገኙት። በማርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ መቅደስ ሽመልስ እና በላይ ዝቁ አሸነፉ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በሴቶች መቅደስ ሽመልስ፥ በወንዶች ደግሞ በላይ ዝቁ አሸናፊዎች ሆነዋል። በወንዶች ውድድር በግል የተወዳደረው በላይ ዝቁ በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ ጌታነህ ሞላ ከመቻል የስፖርት ክለብ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሰሩ 33 የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የሕዝብን የልማት…
ስፓርት ስዊዘርላንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ የ2020 ሻምፒዮናዋን ጣልያንን 2 ለ 0 በመርታት ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ጎሎቹንም ፍሩለር እና ቫርጋስ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…