Fana: At a Speed of Life!

በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች አፈፃፀም አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች አፈጻጸም በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ፡፡ በደሴ ከተማ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን የገለፁት አቶ ተመስገን÷ የከተማዋን ዕድገት በፍጥነት እውን…

ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ነጥቡን ወደ 44 ከፍ በማድረግ ከአዳማ ከተማ እኩል 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በ34…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትጋት እየተሠራ መሆኑን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ እንደሚያደርገውም ነው ጠቅላይ…

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የትውልድ ድምፅ መሆኑን በተግባር አሳይቷል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 206 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) የብዝኃነትና የትውልድ ድምፅ መሆኑን በተግባር አሳይቷል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በአዲስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ችግኝ ስንተክል ለኢኮኖሚ ዘርፎችም ጉልበት እየጨመርን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ ስንተክል ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ዛሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…

የዙይ-ሐሙሲት የመጠጥ ውኃ ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ በለሳ ወረዳ የሚገኘው የሐሙሲት ከተማ የመጠጥ ውኃ ፕሮጄክት ግንባታ ሲጠናቀቅ ከ66 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለፀ፡፡ ፕሮጄክቱ የሐሙሲት ከተማን ጨምሮ ሌሎች 11 ቀበሌዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግም…

ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ አያጠራጥርም – ጠ/ሚ/ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ ወለጋ ዞን የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም የፌደራል እና የኦሮሚየ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ በተመሳሳይ ርዕሰ መሥተዳድሩ በምሥራቅ…

ዝክረ-መቻል ከ1936 እስከ 2016 ዓ.ም ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ ከምስረታው ጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች ባስመዘገባቸው ድሎች፣ በነበሩ ተግዳሮቶችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ፡፡ ክለቡ ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ “መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ 80ኛ ዓመት…

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ያቀረበው የሰላም ጥሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እንዲፈታ ከህዝብ ተውጣጥቶ የተቋቋመው የሰላም ካውንስል ጥሪ አቀረበ። ካውንስሉ በጋራ ተሸናፊ ከሚያደርገው የዕርስ በርስ ጦርነት ወደ የጋራ አሸናፊነት ሊያመጣ የሚችል ንግግር መንግስትና ታጥቆ በጫካ ያለው ቡድን ሊመጣ…