የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ወታደራዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎት መርሃ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎት "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በክልሉ በዘንድሮ ክረምት በሚካሄደው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ3 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የስራ እና ክህሎት…
ስፓርት “መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ነገ ይካሄዳል Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍልና በክልሎች የተመጣጠነ ዕድገት ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት መሠረቶች ናቸው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግር እና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት ጽኑ መሠረቶች ናቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። «የፊስካል ፌዴራሊዝም መሰረታዊ…
ስፓርት የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ከዛሬ ሰኔ 22 ጀምሮ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ይከናወናሉ። በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ ብሔራዊ ቡድኖች ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከጣሊያን ፓርላማ ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጣሊያን ሴኔት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ የተመራ የጣሊያን የፓርላማ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም፤ የሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና የባለብዙ ወገን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ህዝብ የልማት ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። በርእሰ መስተዳድሩ የተመራና የክልሉና የፈዴራል ከፍተኛ አመራር አባላት የተካተቱበት ቡድን በቄለምና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች…
የዜና ቪዲዮዎች በኮሪደር ልማት አዲስ ገጽታን የተላበሰው የሜክሲኮ-ሳር ቤት መንገድ Amare Asrat Jun 28, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=BF41U-D93HY
የሀገር ውስጥ ዜና 984 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 984 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። በዕለቱ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፤ 20ዎቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሆኑ…