ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ በግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦት እና በእንስሳት ልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጠች፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ጁርካ ጋር…