Fana: At a Speed of Life!

ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና አላቸው – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን የእርስ በእርስ ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና እንዳላቸው የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የሸነን አፍሪካ…

 በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የተመዘገቡ የእድሜ ክብረ-ወሰኖች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው ታዳጊ ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኖ ሲመዘገብ የፖርቹጋሉ ተከላካይ ፔፔ ደግሞ የምንጊዜም በእድሜ ትልቁ ተጫዋች ሆኖ ተመዝገቧል፡፡ የባርሴሎናው የክንፍ ተጫዋች ላሚን ያማል 16 ዓመት ከ11 ወር ላይ የሚገኝ…

ኢትዮጵያና ጣልያን ያላቸውን ትብብር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የኢትዮ-ጣልያን የወዳጅነት ልዑክ የዲፕሎማሲ ሥራን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር)÷የሁለቱ ሀገራት…

ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሞተራይዝድ ሻለቃ የደረሰበትን ዝግጁነት ደረጃ…

በአማራ ክልል የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው ያሉ አመራር አባላት የጋራ ግብን መሠረት በማድረግ የሰላምና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ለሁለት ቀናት የሚቆይ በወቅታዊ የሰላምና…

የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራ ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ይከናወናል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሠራዊቱ በሚገኝበት ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ…

በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻንጋይ ኤክስፖ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገች ያለውን የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ የሚያግዝ ልምድና ተሞክሮ ማግኘት ችለናል ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ፡፡ በቻይና - ሻንጋይ ከተማ በመካሄድ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ሰኔ 24 ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ ለሁሉም የምክር ቤቱ አባላት የፊሲካል ፌዴራሊዝም መሰረታዊ…

የቀጣዩ ዓመት የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ትምህርት ዘመን የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ ክልላዊ መድረክ እና የፈጠራ ሥራ ዐውደ-ርዕይ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "በሣይንስና ቴክኖሎጂ የታከለ ትውልድ ለሀገራችን ብልፅግና" በሚል መሪ ሐሳብ…