በብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ዋዜማ በጋሞ ባህልና ምርምር ማዕከል የእራት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ዋዜማ በአርባምንጭ ከተማ ጋሞ ባህልና ምርምር ማዕከል የእራት ምሽት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ…