Fana: At a Speed of Life!

ለሀገር በቀል እውቀቶችና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል እውቀቶች እና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን አውደ ርዕይ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ…

ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በፈረንጆቹ ከ2024 እስከ 2028 በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርማለች። ስምምነቱን የኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና የዓለም አቀፉ የኒውክሌር ሃይል ኤጀንሲ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ አንድ  አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ለባህር ዳር ከተማ  ፍቅረ ሚካኤል አለሙ ሲያስቆጥር ለሃዋሳ ከተማ  ደግሞ አሊ ሱሌማን በፍፁም ቅጣት…

ኢንስቲትዩቱ ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት ዓመታት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ የላቦራቶሪ አቅም በመገንባት ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ "የምዕተ-ዓመት…

ወሰን ተሻጋሪ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአዲስ አበባ ከተማ የተመደቡ የ2ኛ እና የ3ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ከአዲስ አበባ የሰላም ሠራዊት ጋር በማስተሳሰር ነው የተጀመረው፡፡…

በዩኒቨርሲቲው “ስማርት ካምፓስ ሶሉሽን”ን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስማርት ካምፓስ ሶሉሽን ለማቅረብ እንዲሁም የጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር እንዲፈጽም የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡ ቴክኖሎጂው የዩኒቨርሲቲው የመማር…

የአውሮፓ ኅብረት ለመስክ ሥራ የሚውሉ 18 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚደርገውን ጥረት ለማገዝ ለመስክ ሥራ የሚሆኑ 18 ተሽከርካሪዎችን ለፍትሕ ሚኒስቴር አበርክቷል። የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ምክትል…

በሶማሌ ክልል ከ12 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት 12 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል። ቢሮው ለታክስ አምባሳደሮች ባዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን እንዳሉት÷ለተመዘገበው የላቀ ውጤት የታማኝ…

በኦሮሚያ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን የምዕራፍ ሁለት 2ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የገንዘብ…

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ላይ ከፍ ያለ እድገት ታይቷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የተሰሩ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች ላይ ከፍ ያለ እድገት መታየቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ "የክህሎትና ቴክኖሎጂ ልህቀት ለተወዳዳሪነት'' በሚል መሪ ሀሳብ የቴክኖሎጂ፣ ክህሎት፣ ፈጠራ…