Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ በዚህም ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ መፍጠሩን ገልጿል፡፡

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች ነው – የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የአፍሪካ ህብረት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፉን ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፉን ቀልጣፋና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራርን ዕውን ለማድረግ እንዲሁም ተጨማሪ ስራዎችን ተቀራርቦ ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ…

በካርቦን ግብይት ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካርቦን ግብይት ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የዓየር ንብረት ለዉጥን ለመከላከል መንግስት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዲኤታ ስዩም መኮንን አስታዉቀዋል። በአሁኑ…

በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር ይሰራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የሀገር ባለቤቶች እንዲሆኑና በሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት፤ ሚኒስቴሩ የመጀመሪያውን…

የቻይና ብሔራዊ የቴክስታይልና ጨርቃ ጨርቅ ካውንስል ዘርፉን በተመለከተ በኢትዮጵያ ቅኝት ማድረግ እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ብሔራዊ የቴክስታይል እና ጨርቃ ጨርቅ ካውንስል በኢትዮጵያ የቴክስታይል እና ጨርቃ ጨርቅ ዘርፉን በጥልቀት ለመቃኘት እና ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በካውንስሉ ዋና ጸሐፊ ዚያ ሊንግ ሚን የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ…

በሶማሌ ክልል በዜጎች የኢኮኖሚና መሠረተ ልማት ዝርጋታ ተጨባጭ እድገት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቶች፣ በንጹህ መጠጥ ውኃ፣ መብራት፣ ትምህርት፣ ጤናና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎቶች ተጨባጭ እድገት መመዝገቡን የሶማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ በከተማ መሬት አሥተዳደር፣ አረንጓዴ ልማት፣ ጽዳትና የከተማ ቤቶች ኪራይ ሕግ ላይ…

በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓትና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የልማት አጋሮች ቡድን በሀገሪቱ የምግብ ስርዓት እና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በግብርና ሚኒስቴር እና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እየተመራ ያለው ፍኖተ ካርታ ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የምግብ…