በክልሉ ከ53 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባ አነስተኛ የመስኖ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን በዑራ ወረዳ አምባ 2 ቀበሌ በ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው አነስተኛ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ የተለያዩ…