Fana: At a Speed of Life!

359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሊባኖስ እና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 359 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና ለአደጋ የተጋለጡ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ…

ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማትና የማስተዋወቅ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማትና የማስተዋወቅ ሥራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የቱሪዝም ልማትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር ፋንታሁን ታደሰ፤ በክልሉ የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት…

ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ ሀሰን መሀመድ ከኩባንያው ተወካዮች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…

ዘላቂ ልማትን ለማፋጠን በቴክኖሎጂ መታገዝ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ልማትና ዕድገትን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ ውጤቶች የታገዘ ሥራን ማጠናከር እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ዘላቂ ልማትና ዕድገት ላይ ያተኮረ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ጉባዔ በመቐለ…

የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ስኬታማ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ስኬታማ እንዲሆን በቂ ዝግጅት መደረጉን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የልዩ (ቪአይፒ) ፕሮቶኮል አጃቢዎች እና የአሽከርካሪዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በዳውሮ ዞን የተገነባውን የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን የተገነባውን የኢቲ ማዕድን ልማት አ.ማ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

2 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታ ለማሰጠት በሚል ከ8 ማሊየን ብር በላይ በማታለል የወሰዱ ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታ ለማሰጠት በሚል ከ8 ማሊየን ብር በላይ ከግለሰብ በማታለል ወስደዋል የተባሉ ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4 ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በከባድ ማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱትን…

አየር ወለድ ለሀገር ሉዓላዊነት መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው-ሌ/ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ወለድ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነትና ለህዝብ ክብር ከፍተኛ መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በቢሾፍቱ አየር ወለድ ትምህርት…

ከምሁራን ጋር የሚደረግ ውይይት የልማት ስራዎችን ለማስቀጠል ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምሁራን ጋር የሚደረግ ውይይት የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ለማስቀጠልና ሰላምን ለማስከበር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ‘የምሁራን ሚና ለሀገር ግንባታ’ በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ ላይ…