Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የብሪክስ ሀገራት የስፖርት ሚኒስትሮች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2024 ዓለም አቀፍ ሩሲያ የብሪክስ ሀገራት የስፖርት ሚኒስትሮች ጠቅላላ ጉባኤ በመሳተፍ ላይ ትገኛለች፡፡ በሩሲያ ካዛን ከተማ ለሁለት ቀናት እየተካሄደው በሚገኘው መድረክ ኢትዮጵያን በመወከል በመድረኩ የተሳተፉት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን 3 ለ 0 አሸንፋለች። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን በበርናርዶ ሲልቫ፣በቡሮኖፈርናንዴዝ እና በአካይዲን (በራሱ መረብ ላይ) ጎሎች 3 ለ…

በፕሪምየር ሊጉ መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል። የመቻልን ጎሎች ከነዓን ማርክነህ ሁለት ፣ ምንይሉ ወንድሙ በፍፁም ቅጣት ምት እና አማካኙ በሃይሉ ግርማ ቀሪዎቹን…

በጸጥታ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሪጅን በጸጥታ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ተጠግነው በ42 ወረዳዎች የሚገኙ 83 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም የቴሌኮም አገልግሎት ማግኘት ጀመሩ፡፡ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሩ ጉዱሩ እንዲሁም…

የኮንስትራክሽን ብረታ ብረት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ድርጅት የኮንስትራክሽን ብረታ ብረት ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ከጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመተባበር…

ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ 1አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለጆርጂያ ሚካሃዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲያስቆጥር ቼክ ሪፐብሊክን አቻ ያደረገችውን ጎል…

1 ሺህ 93 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 93 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከተመላሽ ዜጎቹ ውስጥ 1 ሺህ 87ቱ ወንዶች ሲሆኑ 6ቱ ሴቶች መሆናቸው ታውቋል። ለተመላሽ ዜጎች…

የሀገር ውስጥ የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የገበያ ድርሻን ወደ 47 በመቶ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ የሀገር ውስጥ ፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የገበያ ድርሻን ወደ 47 በመቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሀገር ውስጥ…

በጎንደር ከተማ ከ12 ሰዓት በኋላ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የሦስት እግር ተሽከርካሪ ከ12 ሰዓት በኋላ ላልተወሰነ ጊዜ መንቀሳቀስ እንደማይችል የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ከቅርብ ጊዜ…