Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ 5 ቀናት በኋላ ሠራተኞች በሕይወት ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ ከአምስት ቀናት ቆይታ በኋላ ሠራተኞች በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ ከአምስት ቀናት በፊት በግንባታ ላይ የነበረ ግዙፍ ሕንጻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበት እንደነበር…

ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በአዳዲስ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ጋር በጀመርናቸውና በሌሎች አዳዲስ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ከቢግ ዊን…

በደቡባዊ ብራዚል የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ደቡባዊ ሪዮ ግራንዴ ዶ ሱል ግዛት የጎርፍ አደጋ 143 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈ ሁለት ሳምንታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ስጋት መጨመሩ ተገልጿል። ለስጋቱ መጨመር በአካባቢው የውሀ ሙላት ታይቶ…

 በመዲናዋ ከቤት ግብር ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቤት ግብር ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አደም ኑሪ እንደገለፁት÷ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ448 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች የቤት ግብር…

የፌዴሬሽን ም/ቤት ጽ/ቤት የማኔጅመንት አባላት #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የማኔጅመንት አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን…

ከተለያዩ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም የመጡ የሥራ ኃላፊዎች የሕጻናት መዋያዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ አዲስ አበባ የመጡ የሥራ ኃላፊዎች በመዲናዋ የሚገኙ የሕጻናት መዋያዎችን እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ጎበኙ፡፡ በመዲናዋ 597 የሕጻናት መዋያዎች በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ፣ በግል እና በመንግሥት ተቋማት…

ባንኩ ለአምራች ኢንዱስትሪው 30 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 30 ቢሊየን ብር ለአምራች ኢንዱስትሪው ብድር መስጠቱን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታውቋል። ከኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎን ለጎን "የግል ኢንቨስትመንት እና አስቻይ ሁኔታዎች" በሚል የፓናል ውይይት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በስኬት እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን በስኬት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጀት መደረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን…