ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር 154 ሚሊየን 500 ሺህ ብር መሰብሰቡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን የተጀመረው ከማለዳው ሁለት ሰአት ጀምሮ…