Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ሕዝብ በ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶ ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ የክልሉ ሕዝብ በ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ ያለመ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ ይህን…

የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከተከፈተው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በተጓዳኝ "ጥናትና ምርምር ለተሻለ…

አቶ ጀማል አሕመድ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 1 ሚሊየን ብር ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀማል አሕመድ ለ #ጽዱኢትዮጵያ በግላቸው 1 ሚሊየን ብር ለገሱ። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄውም የሚድሮክ…

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞችና ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 64 ሚሊየን ብር ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞችና ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 64 ሚሊየን ብር ለገሱ፡፡ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት የሚድሮክ…

በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ሕጻናትን መድረስ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም በሦስት ዓመታት ውስጥ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሕጻንትን መድረስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ 3 ሺህ 85 የወላጅና አሳዳጊ አማካሪ ባለሙያዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያንዳንዱ ዜጋ ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በሚያዋጣው 3 ብር ላይ የራሱን አንድ ብር ለመጨመር ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያንዳንዱ ዜጋ ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በሚያዋጣው 3 ብር ላይ የራሱን አንድ ብር ለመጨመር ቃል ገብቷል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ይፋ የተደረገው የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ በርካቶች…

የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ እስከ ግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ በ6ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ቀሪ ምርጫ በሚደረግባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና አፋር ክልሎች እንዲሁም ድጋሚ ምርጫ በሚደረግባቸው…

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ታስቦ እየተካሄደ በሚገኘው የዲጂታል ቴሌቶን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ…

ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ሕዝቡ በ #ጽዱኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ዓልሞ በሚካሄደው የዲጂታል ቴሌቶን የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ በንቃት እንዲሳተፍ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለጽዱ…

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ያለመ የዲጂታል ቴሌቶን በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡ መላው ኢትዮጵያውያንም በዚህ ዕድል ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡ የቴሌቶኑ ተሳታፊዎችም በሚመቻቸው አማራጭ ቀጥለው…