Fana: At a Speed of Life!

ዩክሬን ስሎቫኪያን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ዩክሬን ስሎቫኪያን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ስሎቫኪያ 17ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረችው ጎል ስትመራ ቆይታ፤ ዩክሬን…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቤላሩስ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የቤላሩስ አምባሳደር ፓርቬል ቪዚያትኪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ መደበኛ የፖለቲካ ምክክር በማካሄድ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ተስማምተዋል። ኢትዮጵያና…

በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል፡፡ ኤልያስ ለገሠ እና ዮሴፍ ታረቀኝ ለአዳማ ከተማ እንዲሁም የአብሥራ ተስፋዬ፣ ወንድወሰን በለጠ እና ፍቅሩ ዓለማየሁ (በራስ ላይ) ለጣና…

ከንቲባ አዳነች ከቤጂንግ ኮሚኒስት ፓርቲ ምክትል ዋና ጸሃፊና የቤጂንግ የአመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቻይናዋ ቤጂንግ ከተማ ኮሚኒስት ፓርቲ ምክትል ዋና ጸሃፊ እና የቤጂንግ የአመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ሊ ዌይ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ÷ሁለቱ እህትማማች ከተሞች…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ ከሆኑት ክላቨር ጋቴትን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ በመጭው ሐምሌ ወር የምታስተናግደው 4ኛዉ ፋይናንስ ለልማት…

በመቻል 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ የፖርቹጋል ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች እንዲገኙ እየሠራሁ ነው – ኤምባሲው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቻል የስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ የፖርቹጋል ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች እንዲገኙ እየሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሊውስ ፍራጎሶ እና የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ…

የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚከናወነው ሥራ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል ሲል የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጠየቀ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ዘንድሮ 178 ሺህ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ 178 ሺህ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑንም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡ በ2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ከ7 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የት/ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት10 ወራት 7 ነጥብ 88 ሚሊየን ተማሪዎችን የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በ10 ወራት በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክቶ…

የኢትዮ-ቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ ሃሰን መሃመድ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የሥራ…