ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን በማሸነፍ የዋንጫ ግስጋሴውን አጠናክሯል Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ግቫርዲዮል (2)፣ ፎደን እና አልቫሬዝ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማንቼስተር ሲቲ 85 ነጥቦችን በመሰብሰብ የሊጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶማሌ ክልል 362 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በብድር ሊሰጥ ነው Meseret Awoke May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ለአርሶ አደሮች በብድር የሚሰጣቸውን 362 በላይ ትራክተሮች ጅግጅጋ ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ ይህም ቢሮው ላለፉት አራት ዓመታት ሲያካሂድ የቆየው የግብርና ምርትና ምርታማነት የማሳደግ መርሐ-ግብር አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአረጋውያን ማዕከል አስመረቀ Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦንጋ ዩኒቨርሲቲው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የአረጋውያን ማዕከል አስመረቀ። ማዕከሉ 104 ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንን የሚይዝ ሲሆን፤ ከዳያስፖራዎች፣ የግንባታ ተቋራጮች፣ ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ከውስጥ ገቢ በተገኘ ገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ እጥረት በሚፈጥሩ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀ Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ አብዱላሂ÷ በኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቃኘው ሻለቃ በኮሪያ የፈፀመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ ነው – አምባሳደር ታዬ Mikias Ayele May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የቃኘው ሻለቃ ጦር የፈፀመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማኅበር ኢትዮጵያ ለሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና አጋር ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ከጤና ሚኒስቴር ዕቅዶች ጋር በማጣጣም እንዲተገብሩ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ከጤና ሚኒስቴር እቅዶች ጋር በማጣጣም እንዲተገብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጤና ሚኒስቴር አጋር ድርጅቶች ተወካዮች ከጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ከሌሎች የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕግ ማስከበሩና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ ነው – መርማሪ ቦርዱ Mikias Ayele May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ ማስከበሩ እና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ አባላት በአማራ ክልል በሰሜን ምዕራብ ኮማንድፖስት ሥር በጎንደር ከተማ በሚገኘው ዘጠነኛ ፖሊስ ጣቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 'ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት' በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ አበራ÷ በዞኑ 23 በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች…
ስፓርት የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የችቦ ማብራት ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ትወዳዳር፣ ተወዳድራም ታሸንፍ'' በሚል መሪ ሀሳብ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የችቦ ማብራት ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ…