Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሽዴ ከኳታር የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከኳታር አቻቸው አሊ ቢን አህመድ አል ኩዋሪ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በኳታር በፋይናንስ፣ በልማት ትብብር እና ኢንቨስትመንት ዙሪያ መክረዋል። ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴና…

ከ371 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ371 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከግንቦት 23 እስከ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 128 ሚሊየን ብር የገቢና 243 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጪ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎቸ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው…

የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መሰወሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መሰወሩ ተነገረ። የማላዊ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፤ ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ…

ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት የኮሪደር ልማት መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ ማቆም ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን…

በአክሱም ከተማ በ419 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መንገዶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ከተማ በ419 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸው ከ14 ኪሎ ሜትር በላይ የአስፋልት፣ የጠጠርና የድንጋይ ንጣፍ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የአክሱም ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ…

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው ኢኮኖሚያቸው በማደግ ላይ ያሉ የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ኢትዮጵያን በመወከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ሌሎች…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ)ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ/ር) እና በዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ እንደሀገር በሚታዩ የንጹህ…

ዩክሬን ተዋጊ ጄቶቿ የሩሲያ ጥቃት ዒላማ እንዳይሆኑ በጎረቤት ሀገር እንደምታቆያቸው ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ከምዕራባውያን አጋሮቿ ከምትቀበላቸው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች መካከል የተወሰኑትን ከሩሲያ ጥቃት ለመከላከል በውጭ ሀገራት የጦር ሰፈር ልታቆይ እንደምትችል አንድ የዩክሬን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ተናግረዋል። ቤልጂየም፣…

በእርዳታ ዘላቂ እድገትና ብልጽግናን እውን ማድረግ የቻለ ሀገር የለም – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርዳታ የጥገኝነት ጊዜውን ያራዘመ እንጂ ዘላቂ እድገትና ብልጽግናን እውን ማድረግ የቻለ ሀገር የለም ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር’ በሚል…