Fana: At a Speed of Life!

ትውልዱ በሀገረ መንግስት ግንባታ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልዱ በሀገረ መንግስት ግንባታው ላይ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) አመላከቱ፡፡   “የምሁራንና ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት…

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የጋራ መግባባትን መፍጠር ይገባል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ውይይትና የጋራ መግባባትን መፍጠር ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። የፌዴራልና የክልል ምክር ቤቶች በሀገር ግንባታ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የስልጠና እና…

የአፍሪካ ህብረት በሀሰተኛ ሰነድ ከባንክ ሂሳቡ ገንዘብ ለማውጣት የተደረገውን ሙከራ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 15 ቀን 2024 በዋና መስሪያ ቤቱ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀሰተኛ ሰነድ ገንዘብ ለማዛወር የተደረገውን ሙከራ አውግዟል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች እና…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን ተቀላቀለ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ ተደርጎ “ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ያለውን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመደገፍ…

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር ከዕፅዋት አበባ በማር ንቦች የሚሰራ ፈሳሽ ውህድ ሲሆን በንጥረ-ምግቦች እና አንቲኦክሲዳንትስ የበለፀገ ፥ ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪይ አለው፡፡ ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ፥ በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ “ጽዱ ኢትዮጵያ ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ጽዱ ኢትዮጵያ " ንቅናቄን በመቀላቀል የ10 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ንቅናቄውን ሌሎች አካላትም እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።

ለፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ስምምነቱን የተፈራረመው ከዶንግ ፋንግ ሲሊፒንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ጋር መሆኑም ተገልጿል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር…

የሰራተኞችን መብቶች የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኞችን ጥቅምና መብቶች የማስከበር እንዲሁም ደህንነታቸውን የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን…

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ”ጽዱ ኢትዮጵያ ”ንቅናቄን ተቀላቅለዋል። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር የጠቅላይ ሚኒስትር…

ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ 2 ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ አማንኤል ግርማ እና አብዶ መላኩ በ3 ዓመት ከ7 ወራት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ…