የተመዘገበው ስኬት የ7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት እንደሚመዘገብ ያመላክታል- ፍጹም (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አሥር ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገበው ስኬት የ7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት እንደሚመዘገብ አመላካች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ጠቅላይ…