ኢትዮጵያ እየከፈለችልን ላለው መስዋዕትነት እናመሠግናለን- የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት አብዲአዚዝ ሀሰን ለፍተግሬን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሰላም ማስከበር ተሰማርቶ በባይድዋ ያለውን የሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ለማረጋገጥ እየከፈለ ላለው መስዋዕትነት ምስጋና አቀረቡ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በባይድዋ ሴክተር 3…